የተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ ዙሪያ የቀረበ መነሻ የሆነ አጭር የሕግ ማስታወሻ
“In Claris non fit interpretation.” (When the text is clear, no interpretation is needed.”)
መግቢያ
በዚህ አጭር መነሻ የሆነ የሕግ ማስታወሻ ላይ በተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ ዙርያ የቀረበ ሲሆን፤ በተለይም በዚህ ድንጋጌ ስር ስለተመለከተው የዋስትና መብት እና የዋስትና ክልከላ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ያልተያዙ ሰዎችና የተያዙ ሰዎች ላይ የሚተገበርበትን ሁኔታ የመጀመሪያ ምልከታ ለማድረግ ተሞክሯል። ይህንን የሕግ ማስታወሻ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ዋና ጉዳይ አንድ ደንበኛዬ የሆነ ሰው በሙስና ወንጀል ክስ የቀረበበት መሆኑን ከሌላ ሰው ከሰማ በኋላ ጉዳዩን አጣርቶ የሙስና ወንጀል ክሱ የቀረበበት የሙስና ወንጀል ችሎት ዘንድ ባልተያዘበት ሁኔታ በገዛ ፍቃዱ በቀረበ ጊዜ ችሎቱ የአዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌን መሠረት በማድረግ በቂሊንጦ ማረፍያ ቤት ሆኖ ጉዳዩን እንዲከታተል ሲል በቅርቡ የሰጠው ትእዛዝ ነው።

ዋስትና እና የዋስትና ክልከላ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ያልተያዙ ሰዎችና የተያዙ ሰዎች ላይ ስለሚተገበርበት ሕጋዊ ሁኔታ፣

የተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ እንዲህ ይነበባል:-
“በሙስና ወንጀል የተያዘ ሰው በዋስ እንዲለቀቅ ለፍርድ ቤት ማመልከት ይችላል፤ ሆኖም የተከሰሰበት ወይም የተጠረጠረበት ወንጀል ከአሥር ዓመት በላይ በሆነ ጽኑ እስራት ሊያስቀጣ የሚችል ከሆነ በዋስትና መለቀቅ አይችልም። ከአራት ዓመት በላይ እና ከአስር ዓመት በታች የሚያስቀጡ ተደራራቢ ወንጀሎች ሲኖሩም እየተደመሩ ከአስር ዓመት በላይ የሚያስቀጣ ከሆነ ዋስትና ይከለከላል።”
ከዚህ በላይ የተጠቀሰው የአዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ ላይ በግልጽ የተመለከተዉ “በሙስና ወንጀል የተያዘ ሰው” የሚለው የድንጋጌው ሐረግ የሚያመለክተዉ ድንጋጌዉ የሚናገረው በሙስና ወንጀል ምክንያት በሕጋዊ መንገድ “የተያዙ ሰዎችን” ብቻ በተመለከተ መሆኑን ነው። የአዋጁ አንቀጽ 3(1) መሠረት “የተያዘ ሰው” ማለት ደግሞ በአዋጅ ቁጥር 881/2007 ላይ በተመለከተ በማናቸውም የሙስና ወንጀል ተጠርጥሮ በሕግ አስከባሪ አካላት በኩል በሕጋዊ መንገድ የመንቀሳቀስ ነጻነቱ ተነፍጎ/ተገድቦ የተያዘ/በቁጥጥር ስር የዋለና ወደ እስር ቤት/በማረፍያ ቤት የተወሰደ ሰው ማለት ነው። 

በዚህ ድንጋጌ ላይ የተቀመጠው ድርብ ነጠላ ሰረዝ(፤) የሚያመለክተው “በሙስና ወንጀል የተያዘ ሰው በዋስ እንዲለቀቅ ለፍርድ ቤት ማመልከት ይችላል” መርሕ መሆኑን ነው። ከድርስ ነጠላ ሰርዙ(፤) በኋላ የተመለከተው “ሆኖም የተከሰሰበት ወይም የተጠረጠረበት ወንጀል ከአሥር ዓመት በላይ በሆነ ጽኑ እስራት ሊያስቀጣ የሚችል ከሆነ በዋስትና መለቀቅ አይችልም።” አረፍተ ነገር ደግሞ ልዩ ሁኔታው መሆኑን፣ ያመለክታል። በዚህ መንገድ ሁለቱ ዓረፍተ ነገሮች ሎጂካሊ በዐውደ ጽሁፉ ውስጥ የተያያዙና ተዛማጅ የሆኑ ነገሮች መሆናቸውን የሚያሳይ ሆኖ በምትኩ አራት ነጥብን በመጠቀም ሊከሰት የሚችለውን አሻሚነት ለማስወገድ የገባ አስተሳሳሪ ወይም አገናኝ/አያያዥ ሥርዓተ ነጥብ ነው።

ከዚህም ጋር በተያያዘ፣ “በዋስ እንዲለቀቅ” የሚለው የድንጋጌው ሐረግም የሚያመለክተው ድንጋጌው ተፈጻሚነት ያለው በሙስና ወንጀል የተያዘ ሰው በዋስ እንዲለቀቅ ማመልከቻ ባቀረበ ጊዜ ተፈጻሚ የሚሆን መሆኑን ነው። ምክንያቱም “እንዲለቀቅ” የሚለው ቃል ቀደም ብሎ መያዝን ወይም በቁጥጥር ስር መዋልን ታሳቢ የሚያደርግ በመሆኑ ነው። የሚለቀቀውም ከመያዝ ወይም ከእስር እንጂ ከሌላ ነገር አይደለም።

በተለይም እስር ከሌለ፣ መለቀቅ ብሎ ነገር አይኖርም። መያዝ (Arrest) ከቅድመ ትሪያል እስር/ከቅድመ ፍርድ እስር (pretrial detention) ይቀድማል። በሌላ አነጋገርም፤ መያዝ ሳይኖር ቅድመ ትሪያል እስር/ከቅድመ ፍርድ እስር ሊኖር አይችልም። ሲጠቃለል መያዝ ከሌለ፤ ቅድመ ትሪያል እስር/ከቅድመ ፍርድ እስር ብሎ ነገር አይኖርም። በመሆኑም መያዝ ከእስር (detention) በፊት ይመጣል፤ ይህም በወንጀል ሕግ መሠረት (አንቀጽ 54) እና በፌዴራላዊ ሕገ መንግሥት (አንቀጽ 17) የተጠበቀ መርህ ነው። በ882/2015 አባባል አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ ላይ የዋስትና ክልከላ የተደረገው በሙስና ወንጀል ተጠርጠረው ለተያዙ ወይም ለታሰሩ ሰዎች ብቻ ነው።

እዚህ ላይ መጠቀስ ያለበት ነገር ቢኖር በተያዙ ሰዎች እና በተከሰሱ ሰዎች መካከል ያለውን ሕጋዊ ልዩነት በተመለከተ በፌደራሉ ሕገ መንግስት አንቀጽ 19ና 20 ድንጋጌዎች ላይ የተመለከተ ስለመሆኑ ነው። በሕገ መንግሥት አንቀጽ 19(6) ድንጋጌ ላይ የዋስትና መብት የተረጋገጠለት በማናቸውም ወንጀል ተጠርጥረው “ለተያዙ ሰዎች” ብቻ ነው። ይህም የሆነበት ምክንያት ያልተያዘ ሰው ባልተያዘበት ሁኔታ ልለቀቅ ብሎ ዋስትና የሚጠይቅበት የህግ አግባብ ባለመኖሩ ነው። የተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 2(3) ድንጋጌ መተግበር የሚኖርበት በሕገ መንግስቱ አንቀጽ 19/6/ ስር የተረጋገጠውን የተያዙ ሰዎችን ሕገ መንግስታዊ የዋስትና መብት ባገናዘበ መልኩ ነው። ከዚህ በላይ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት የተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ ተፈፃሚ የሚሆነው በማንኛውም የሙስና ወንጀል የተያዘ ሰው በዋስ እንዲለቀቅ ማመልከቻ ሲያቀርብ ነው።

እንዲሁም የድንጋጌዉ አርዕስትም የሚለው “በሙስና ወንጀል ተጠርጥረዉ ስለተያዙ ሰዎች በዋስትና የመፈታት መብት” (“The Right to Bail of Arrested persons on Corruption Offences”) የሚል ሲሆን ከዚህ የድንጋጌው አርዕስት ላይ መገንዘብ እንደሚቻለው ድንጋጌው የሚናገረው በሙስና ወንጀል ተጠርጥረዉ የተያዙ ሰዎች በዋስ/በዋስትና ስለሚፈቱበት/ስለሚለቀቁበት እና ስለማይፈቱበት/ስለማይለቀቁበት ሁኔታ/የሕግ አግባብ ነው።

በተጨማሪም፣ በድንጋጌዉ ስር “[….] በዋስትና መለቀቅ/መልቀቅ አይችልም።” የሚለዉ ሐረግም የሚያመለክተዉ አስቀድሞ መያዝ መኖሩን ነዉ። ምክንያቱም መልቀቅ/መለቀቅ አስቀድሞ መያዝን ወይም መታሰርን ታሳቢ ያደርጋልና። በሌላ አነጋገርም፣ “በዋስትና መለቀቅ አይችልም” የሚለው ሐረግ በእርግጠኝነት “ከእስር ነፃ መዉጣት” (Release from custody) የሚል ፅንሰ-ሀሳብ ያዘለ ነው። ይህም ጽንሰ ሃሳብ በድንጋጌው ስር ዋስትና የሚከለከለው ሰው ቀድሞ በአካል ተይዞ በቁጥጥር ስር የሚገኝ መሆኑን ያመለክታል። በአጠቃላይ የድንጋጌው ይዘት በግልጽ በዋስ “መለቀቅ” ላይ ያተኮረ ሲሆን በዋስ ለመለቀቅ ደግሞ በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግ እና በጸረ ሙስና ልዩ ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅ መሠረት አስቀድሞ በሚመለከተው ፖሊስ ወይም በፍርድ ቤት በኩል መያዝና መታሰርን ይጠይቃል።

በወንጀል ሕግ አተረጓጎም መርሆች መሠረት ጥብቅ የሆነ የወንጀል ህግ አተረጓጎም መርህ (Nullum Crimen Sine Lege) ማንኛውም የዋስትና ክልከላ ወይም ገደብ በግልፅና የማያሻማ ሆኖ እንዲገለፅ እና በሕጉ ቃል ላይ በግልጽና በማያሻማ ሁኔታ ከተገለፀው ቃል በላይ ተለጥጦ በስፋት እንዲተረጎምና እንዲተገበር አይፈቅድም። ከዚህም አንጻር፣ “መለቀቅ”/መልቀቅ የሚለው ግስ ከማንኛውም እስራት ወይም ቁጥጥር ነጻ መዉጣት/መፈታት ማለት ነው። በድንጋጌዉ ላይ “በዋስትና መለቀቅ አይችልም።” የሚለዉ ሐረግ አስቀድሞ መያዝና መታሰርን ታሳቢ ያደርጋል። ያልተያዘ የተከሰሰ ሰዉ “መለቀቅ” የሚለውን ሂደት ስለማይጠቅስ፣ የዋስትና ክልከላው በእርሱ ላይ ተፈፃሚነት የለዉም። ስለዚህ ይህ ቃል በቀጥታ አስቀድሞ “ተይዟል” የሚል እውነታ እንዳለ ያሳያል።

በዚህም መሠረት በድንጋጌው ስር የተመለከተው የዋስትና ክልከላው ተፈጻሚነት ያለው የሙስና ወንጀል ክሱ ከመቅረቡ በፊት በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕጉ ወይም/እና በልዩ ሕጉ መሠረት በአካል ለተያዙ ሰዎች ወይም በፖሊስ ተይዘው በ48 ሰዓታት ውስጥ ፍርድ ቤት ለቀረቡ የተያዙ ሰዎች ብቻ ነው። ይህም ማለት ድንጋጌው በአካል ባልተያዘ በሙስና ወንጀል በተከሰሰ ማናቸውም ሰዉ ላይ ተፈጻሚነት አይኖረውም ማለት ነው። ስለዚህም ይህ የአዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ ስር የተመለከተዉ የዋስትና ክልከላ ባልተያዘ በሙስና ወንጀል በተከሰሰ ማናቸውም ሰዉ ላይ ተፈጻሚነት የለውም። እንዲሁም የሙስና ወንጀል ተከሰሰዉ ሰዉ በቁጥጥር ስር ሳይውል ወይም ሳይያዝ የሙስና ወንጀል ክስ እንደቀረበበት እንደሰማ በራሱ ፍቃደኛነት ከውጭ ጉዳዩ የቀረበበት ፍርድ ቤት ዘንድ የቀረበ እንደሆነ የተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ በእርሱ ላይ ተፈፃሚነት የለውም።

ሆኖም ግን ጠበቆችና ዐቃቤ ሕጎችን ጨምሮ እንዳንድ የሕግ ባለሙያዎች የሕግ አውጪው ሀሳብ እንደዚህ አይደለም ወይም በተያዙ ሰዎች ላይ ብቻ እንዲወሰን አይደለም ብለው ተቃራኒ ሙግት ሊያነሱ ይችላሉ። የሕግ አውጪው ሀሳብ አግባብ ባለው አካል ባይያዙም ከአሥር ዓመት በላይ በሆነ ጽኑ እስራት ሊያስቀጣ በሚችል የሙስና ወንጀል የተከሰሱ ሰዎችንም እንዲጨምር ነው ብለው ክርክር ሊያነሱ ይችሉ ይሆናል። ይሁን እንጂ የሕግ አውጪው ሃሳብ ቀዳሚና ዋና ምንጭ ደግሞ የሕጉ ቋንቋ/ቃላትና ሐረግ (Verba legis) ናቸው። የሕግ አረዳድ/ትርጉም የሚጀመረውም ሆነ የሚደመደመውም በሕጉ ቋንቋ/ቃላትና ሐረግ/ (Language/wording of the law) ላይ ነው። ሕጉ ግልጽና የማያሻማ እስከሆነ ድረስ ፍርድ ቤቶች ከሕጉ ቋንቋ/ቃላት በላይ መመልከት የለባቸውም። በሌላ አገላለጽ፣ ሕጉ አሻሚ ካልሆነ በስተቀር ፍርድ ቤቶች ከሕጉ ቃላት ውጪ መመልከት የለባቸውም።

በዚህም መሠረት ስንመለከተው፣ የአዋጁ አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ ላይ የተገለጸው የሕግ አውጪው ቋንቋ/ቃላት ደግሞ ከላይ በጥቅስ ውስጥ የተቀመጠው ሲሆን የሕግ አውጪው ይፋዊ ሃሳብ በዋናነት የተገለጸውም ከዚህ በላይ በተመለከቱት የድንጋጌው ቃላትና ሐረጎች ውስጥ ነው። በድንጋጌው ላይ “መለቀቅ” የሚለው ቃል ታሳቢ የሚያደርገው የቀደመ መያዝን ሲሆን መልቀቅ የሚለው ቃል የሚያመለክተው የተያዘ ሰው መኖሩን ነው። በመሆኑም በድንጋጌው ላይ “በዋስትና መለቀቅ አይችልም” የሚለው ሐረግ እንደሚያመለክተው አስቀድሞ በሙስና ወንጀል ተጠርጥሮ የተያዘ ሰው ሳይኖር በዋስትና መለቀቅ/መልቀቅ ብሎ ነገር የለም። በመሆኑም ከአሥር ዓመት በላይ በሆነ ጽኑ እስራት ሊያስቀጣ በሚችል የሙስና ወንጀል እስከተከሰሱ ድረስ የአዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3/1/ ድንጋጌ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ላልተያዙ የተከሰሱ ሰዎችም ጭምር ተፈጻሚነት አለው በማለት የሚቀርብ መከራከሪያ ሕጋዊ መሠረት ያለው አሳማኝ የሆነ ክርክር መስሎ አይታየኝም።

እንደዚውም ዋስትና መከልከል መርሕ (Principle) ሳይሆን ልዩ ሁኔታ (An exception) ወይም ልዩ የሥነ ሥርዓት ሁኔታ(ድንጋጌ) በመሆኑ ጥብቅ የሆነ የወንጀል ህግ አተረጓጎም መርህ (Nullum Crimen Sine Lege) መሰረት የአዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3/1/ ድንጋጌ በጣም በጠባቡ መተርጎም እንዳለበት ከግንዛቤ ማስገባት ይገባል፡፡

ለማጠቃለል በመርሕ ደረጃ የሕጉ የሕግ አውጪው ሃሳብ በዋናነት የሚገለጸው በድንጋጌው/በሕጉ ውስጥ በሚጠቀማቸው የተመረጡ ቃላትና ሐረግ ውስጥ ነው። ከዚህ አንጻር፣ በድንጋጌው ስር “በሙስና ወንጀል የተያዘ ሰው”፣ “በዋስ እንዲለቀቅ”፣ “በዋስትና መለቀቅ አይችልም”፣ እና “በሙስና ወንጀል ተጠርጥረዉ ስለተያዙ ሰዎች በዋስትና የመፈታት መብት” የሚሉት አነጋገሮች/ሐረጎች ላይ የሕግ አውጪው ሀሳብ እንደተገለጸው/እንደተመለከተው ድንጋጌው በፖሊስ ወይም በፍርድ ቤት በተሰጠ የመያዥያ ትእዛዝ መሠረት አስቀድሞ በሙስና ወንጀል ተጠርጥሮ በአካል የተያዘ ሰዉን ብቻ ያካትታል።

ስለዚህም የአዋጁ አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ ሰር የተደነገገው የዋስትና ክልከላ የሚተገበረው በሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ በሕጋዊ መንገድ በአካል የተያዘ/ በቁጥጥር ስር የወደቀ፣ በአዋጅ ቁጥር 434/1997 አንቀጽ 4(2) መሠረት በመርማሪው በዋስትና ያልተለቀቀ የተያዘ ሰው፣ እና በአዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) መሠረት በሙስና ወንጀል ተጠርጥሮ በአካል የተያዘው ሰዉ በዋስ እንዲለቀቅ የዋስትና ማመልከቻ ለፍርድ ቤት ሲያቀርብ ብቻ ነው። በዚህም አግባብ በሙስና ወንጀል የተከሰሰ ያልተያዘ ሰው ላይ ግን ይህ የዋስትና ክልከላ ሊተገበርበት አይችልም።

ይህም ሲባል የአዋጁ ድንጋጌ ይዘት ላይ “በሙስና ወንጀል የተያዘ ሰው” የሚለው ሐረግም ሆነ ሌሎች ቃላቶች ግልጽና የማያሻሙ በመሆናቸው የድንጋጌው ይዘት ግልጽነት ያለው ስለሆነ የሕግ ትርጉም አያሻውም። በዚህም ምክንያት ግልጽ ይዘት ያለው ድንጋጌ ደግሞ ትርጉም ሳያስፈልገው በቀጥታ ተግባራዊ ሊሆን የሚገባው ነው። ከዚህም አኳያ፣ በአጠቃላይ በሙስና ወንጀል ተጠርጥሮ አግባብነት ባለው አካል ያልተያዘ በሙስና ወንጀል የተከሰሰ ማናቸውም ሰው በዚህ የአዋጁ አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ ስር የዋስትና ክልከላ አይደረግበትም። ስለሆነም የአዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ ስር የተመለከተዉ የዋስትና ክልከላ በሙስና ወንጀል በአካል የተያዙ እና ፍርድ ቤት ፊት የቀረቡ ሰዎችን ብቻ የሚመለከት ነዉ።

በሌላ በኩል፣ በሙስና ወንጀል የተያዘው ሰው የተጠረጠረበት ወይም የተከሰሰበት የሙስና ወንጀል ድንጋጌ መነሻ የጽኑ እስራት ቅጣት ከአሥር ዓመት በታችና ጣሪያው ደግሞ ከአሥር ዓመት በላይ በሆነ ጊዜ በአዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ ስር በተመለከተዉ መሠረት ዋስትና ለመከልከል የሚወሰደነው የድንጋጌው መነሻ የጽኑ እስራት ቅጣትን ወይንስ የጽኑ እስራት ቅጣት ጣሪያውን መሆን አለመሆኑን በተመለከተ፣ አንድ በሙስና ወንጀል የተያዘው ሰው የተጠረጠረበት ወይም የተከሰሰበት ወንጀል መፈጸሙ በዐቃቤ ሕግ ማስረጃ በፍርድ ቤት ቢረጋገጥና ሰውየውም በማስተባበል መከላከል አለመቻሉ ተረጋግጦ ጥፋተኛ ቢባል ሊቀጣ የሚችለው በሙስና ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 881/2007 ስር በተከሰሰበት የወንጀል ድንጋጌ ስር በተቀመጠው ቅጣት እና ቅጣትን ለመወሰን፣ የቅጣት አወሳሰንን ትክክለኛነትና አንድ ወጥነት ለማረጋገጥ ሲባል የወጣው የተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006 መሠረት የወንጀሉን ደረጃና የእስራት ቅጣት መነሻ እርከን በማውጣት በሚወሰነው ነው፡፡

ሆኖም ለዋስትና ዓላማ የሚወሰደነው የድንጋጌው መነሻ የጽኑ እስራት ቅጣትን ወይንስ የጽኑ እስራት ቅጣት ጣሪያውን መሆን አለመሆኑን በሚመለከት በድንጋጌው ስር “[….] ከአሥር ዓመት በላይ በሆነ ጽኑ እስራት ሊያስቀጣ የሚችል ከሆነ” የሚለው ሐረግ ላይ እንደተመለከተው የተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ ተፈጻሚ የሚሆነው የተያዘው ሰው የተከሰሰበት ወንጀል ጣሪያ ከአስር ዓመት በላይ ሊያስቀጣ የሚችል ከሆነ ብቻ ነው፡፡ ከላይ ይዘቱ የተጠቀሰዉ የተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 2(3) ድንጋጌ ለብቻው ሲታይ በሙስና ወንጀል የተያዘው ሰው ዋስትና ሊከለከል የሚችለው የተጠረጠረበት ወይም የተከሰሰበት የሙስና ወንጀል ከአሥር ዓመት በላይ በሆነ ጽኑ እስራት ሊያስቀጣ የሚችል ከሆነ ብቻ ነው የሚል ግልጽ ይዘት ያለው ድንጋጌ በመሆኑ የሕግ ትርጉም ሳያስፈልገው በቀጥታ ተግባራዊ ሊሆን የሚገባው ድንጋጌ ነው።

ሕግ አዉጪዉ ምክር ቤትም የተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌን በመደንገግ አቋም ሲወስድ የተያዘ ሰው ዋስትና የሚከለከልባቸውን የሙስና ወንጀል ዓይነቶችን ማለትም የሙስና ወንጀሎች አዋጅ ቁጥር 881/2007 ላይ መነሻ ቅጣታቸው ከአስር ዓመት በላይ በሆነ የጽኑ እስራት የሙስና የወንጀል ሕግ ድንጋጌዎች ዉስን መሆናቸዉን እና አብዛኛዎቹ የሙስና የወንጀል ጉዳዮች የተያዘው ሰው በዋስትና ሆኖ የሚታዩ እንደሆኑ እያወቀ ነዉ፡፡ ሕግ አዉጪዉ ምክር ቤት እንዲህ አይነት አቋም የያዘዉ ከባድ የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል በሚል የተያዙ ሰዎች ከፍርድ ሂደት ተሰዉረዉ የወንጀለ ተጎጂዎች ፍትህ የማግኘት መብት እንዳይጣስ ብልም የወንጀል ሕጉ ዓላማ ከግብ ሳይደርስ ቀርቶ ጠቅላላዉ ሕብረተሰብ ተገጂ እንዳይሆን ማድረግ እንደሚቻል በማመን ነዉ፡፡ እንዲሁም ከፍርድ በፊት ያለመታሰር መብት ሕገ መንግስታዊ መርሕ በመሆኑ እና ዋስትና መከልከል ደግሞ ልዩ ሁኔታ በመሆኑ ልዩ ሁኔታ የደነገገው የአዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ በጣም በጠባቡ መተርጎምና መተግበር ይኖርበታል፡፡

ከዚህ አንጻር፣ የተያዘው ሰው ዋስትና ሊከለከል የሚችለው የተከሰሰበት የሙስና ወንጀል ከአሥር ዓመት በላይ በሆነ ጽኑ እስራት ሊያስቀጣ የሚችል መሆን አለመሆኑን ለዋስትና ዓላማ በቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006 ላይ የተመለከተውን መሠረት በማድረግ ሊተረጎም አይገባም፡፡ በመሆኑም የተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 2(3) ድንጋጌ ስር የተመለከተው “ከአስር ዓመት በላይ በሆነ ጽኑ እስራት ሊያስቀጣ የሚችል ከሆነ” የሚለው የሕጉ ሐረግ መታየት ያለበት ጣሪያው ሳይሆን መነሻ ቅጣቱ ነው፡፡ ይህም የሕግ አተረጓጎም በሕገ መንግስቱ አንቀጽ 14፣ 17(1)-(2)፣ 19(3)(6)፣ 20(3) እና 22 ድንጋጌዎች ስር የተረጋገጡትን ሕገ መንግስታዊ የሆኑ መሠረታዊ መብቶችና ነጻነቶች መሠረት ያደረገ ትርጉም ነው፡፡ እንደዚውም ዋስትና መከልከል ልዩ ሁኔታ በመሆኑ ልዩ ሁኔታ ደግሞ በጣም በጠባቡ መተርጎምና መተግበር አለበት የሚለውን የሕግ አተረጋጎም መርሕ መሠረት ያደረገ ትርጓሜ ነው፡፡ ድንጋጌው በጠባቡ ሲተረጎም ለዋስትና ክርክር ውሳኔ አሰጣጥ ሲባል የሚወሰደው የቅጣቱ ጣሪያ ሳይሆን መነሻ ቅጣቱ ነው፡፡

ሆኖም ግን በድንጋጌው መሠረት ለዋስትና ጉዳይ አዋሳሰን ሲባል የሚወሰደነው የድንጋጌው መነሻ የጽኑ እስራት ቅጣትን ወይንስ የጽኑ እስራት ቅጣት ጣሪያውን መሆን አለመሆኑን አሻሚነት ያለው ነው የሚባልም ከሆነ፣ በወንጀል ሕግ አተረጓጎም መርሆች አግባብ በጥብቅ የአተረጓጎም መርሕ መሠረት መተርጎም ያስፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት በሙስና ወንጀል የተያዘው ሰው ዋስትና ሊከለከል የሚችለው በወ/ሕ/አ 88(2) መሠረት የተጠረጠረበት ወይም የተከሰሰበት የሙስና ወንጀል ድንጋጌ ስር የተቀመጠውን የጽኑ እስራት ቅጣት አማካኝ ቅጣት በማውጣትና አማካኙ የጽኑ እስራት ቅጣት ከአሥር ዓመት በላይ ከሆነ ብቻ ነው፡፡

አልያም የተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 2(3) ድንጋጌ የተያዘው ሰው የተከሰሰበት የሙስና ወንጀል የሚያስቀጣው ጽኑ እስራት መነሻ ቅጣት ከአሥር ዓመት በታች ሆኖ የጽኑ እስራት ጣሪያው ከከአሥር ዓመት በላይ በሆነ ጊዜ ተፈጻሚነት አለው ወይ? ካለው እንዴት ይፈጸማል? የሚለው ጉዳይ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰበር መዝገብ ቁጥር 231732 ስር ሐምሌ 27 ቀን 2015 ዓ.ም በሰጠው ከሰጠው ገዢ የሆነ የሕግ ትርጉም አንጻር፣ በሙስና ወንጀል ተጠርጥሮ የተያዘው ሰው ዋስትና ሊከለከል የሚችለው የተጠሪጠረበት ወይም የተከሰሰበት የሙስና ወንጀል “ከአሥር ዓመት በላይ በሆነ ጽኑ እስራት ሊያስቀጣ የሚችል” መሆን አለመሆኑን ለዋስትና ዓላማ መወሰን የሚገባው የተያዘው ሰው የተከሰሰበት ወይም የተጠረጠረበት የሙስና ወንጀል ድንጋጌ ስር የተቀመጠውን ቅጣት፣ እና ቅጣትን ለመወሰን፣ የቅጣት አወሳሰንን ትክክለኛነትና አንድ ወጥነት ለማረጋገጥ ሲባል የወጣው በቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006 መሠረት የወንጀሉን ደረጃና የእስራት ቅጣት መነሻ እርከን በማውጣት በመወሰን መሆን ይኖርበታል ብሎ ለመከራከር ይቻላል፡፡

ይህንንም አማራጭ መከራከሪያ የሚያጠናክረው ቅጣት የእያንዳንዱን ግለሰብ ግላዊ ሁኔታዎች ጭምር ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት የሚወሰን መሆኑ ነው፡፡ በተለይም ድንጋጌው የሚለው የተጠሪጠረበት ወይም የተከሰሰበት የሙስና ወንጀል ድንጋጌ ሳይሆን “የተከሰሰበት ወይም የተጠሪጠረበት የሙስና ወንጀል” በመሆኑ ለዋስትና ክርክር ውሳኔ አሰጣጥም ቢሆን አንድ ሰው “የተከሰሰበት ወይም የተጠሪጠረበት የሙስና ወንጀል” መነሻነት ቅጣት የሚወሰንበት በተከሰሰበት የሙስና ወንጀል አንቀጽና ድንጋጌ ስር በተቀመጠው ቅጣት መሠረት በማድረግ ብቻ ሳይሆን ቅጣትን ለመወሰን፣ የቅጣት አወሳሰንን ትክክለኛነትና አንድ ወጥነት ለማረጋገጥ ሲባል የወጣው በቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 2/2006 እና በወንጀል ሕጉ ስር በተመለከቱት ጠቅላላና ልዩ ሁኔታዎችን እግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ጭምር በመሆኑ አማካኙ መወሰዱ ድንጋጌውን ተፈጻሚ የሚያደርግ የሁለቱንም ወገኖች ፍላጎት የሚያጣጥምና የሚያስታርቅ አሳማኝ ጊዜያዊ መፍትሄ መስሎ ይታያል፡፡

ይሁን እንጂ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰበር መዝገብ ቁጥር 63344 ቅጽ 12 ስር በሰጠው ፍርድ ላይ ፍርድ ቤቶች በሙስና ወንጀል የተያዘው ሰው የተጠረጠረበት ወይም የተከሰሰበት የሙስና ወንጀል ድንጋጌ ቅጣት ጣሪያን መሠረት በማድረግ ውሳኔ ሊሰጡ እንደሚገባ አስገዳጅ የሆነ የሕግ ትርጉም ሰጥቶበታል፡፡ ሆኖም በሰበር መዝገብ ቁጥር 182050 ስር ታሕሳስ 24 ቀን 2012 ዓ.ም በሰጠው ፍርድ ላይ ከዚህ ተቃራኒ የሆነ የሕግ ትርጉም ሰጥቷል ብሎ ለመናገር ይቻላል፡፡

መደምደሚያ፣
ፍርድ ቤቶች የሕጉን ግልጽ ቋንቋ/ቃላት በማይቃረን መልኩ መተግበር አለባቸው፡፡ ሕጉ ግልጽ ከሆነ፣ ከሕጉ ቃላት በላይ ማስፋት የለባቸውም፡፡ የተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ የሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ ተፈጻሚነት ያለው በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በተያዙ ሰዎች ላይ ብቻ ነው፡፡ ሕጉ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በተያዙ ሰዎች ላይ የዋስትና ክልከላ ማድረግ የሕጉ አቋም አይደለም፡፡ ፍርድ ቤቶች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ያልተያዙ ሰዎች ወይም ከአሥር ዓመት በላይ ሊያስቀጣ በሚችል ያልተያዙ ሆነው በሙስና ወንጀል የተከሰሱ ሰዎች ላይ ድንጋጌውን ተፈጻሚ ለማድረግ የሚያስችላቸው ምንም የሕግ መሠረት የለም፡፡ በሌላ በኩል፣ ለዋስትና ክርክር ውሳኔ አሰጣጥ ሲባል አዋጅ ቁጥር 882/2007 አንቀጽ 3(1) ድንጋጌ መሠረት የሚወሰደው የቅጣቱ ጣሪያ ሳይሆን መነሻ ቅጣቱ ነው፡፡

በወንጀል ጉዳይ በዋስትና እንዲፈታ ፍርድ ቤት ያዘዘውን ሰው ፖሊስ ይግባኝ ልል ነው በማለት ግለሰቡን ያለመፍታት የህግ ስልጣን አለው?

የኢፌዲሪ ህገ-መንግስት አንቀፅ 19 (6) ስለተያዙ ሰዎች መብት ሲደነግግ የተያዙ ሰዎች በዋስ የመፈታት መብት እንዳላቸው ሆኖም በህግ በተደነገጉ ልዩ ሁኔታዎች ፍርድ ቤት ዋስትና ላለመቀበል ወይም በገደብ መፍታትን ጨምሮ በቂ የሆነ የዋስትና ማረጋገጫ እንዲቀርብ ለማዘዝ እንደሚችል በግልፅ ተመልክቷል፡፡ ከዚህ ህገ-መንግስታዊ ድንጋጌ መረዳት የሚቻለው የዋስትና መብት መርህ (Principle) ሲሆን በዋስ አለመፈታት ደግሞ ልዩ ሁኔታ (Exception) መሆኑን ነው፡፡ ይህንን ህገ-መንግስታዊ ድንጋጌ ለማስፈፀም ተግባር ላይ ያለው የወ/መ/ስ/ስ/ህግ ምዕራፍ 3 ላይ የዋስትና ወረቀት አስፈርሞ ስለመልቀቅ የሚል ርዕስ ያለው ሲሆን በቁጥር 63 ላይ የዋስትና ወረቀት የሚያሰጡ መሰረታዊ ፍሬነገሮችን ይዘረዝራል፡፡ እነዚህ ፍሬነገሮች ዋስትና የሚያሰጡ ሁኔታዎችን የሚያስረዱ ቢሆንም በተቃራኒው በህግ አተረጓጎም መሰረት ዋስትና የሚያስከለክሉ ሁኔታዎችንም በውስጡ አካቶ ይዟል፡፡
በወ/መ/ስ/ስ/ህ/ቁ 67 ላይ የዋስትና ወረቀት በመፈረም ስላላመልቀቅ የሚል ርዕስን የያዘና በዋስትና ወረቀት የመለቀቅ ማመልከቻን መቀበል የማይቻለው በሶስት ሁኔታዎች ሲሆን ሁኔታዎቹም አንደኛ በዋስትናው ወረቀት የተመለከቱትን ግዴታዎች አመልካቹ የሚፈፅም የማይመስል የሆነ እንደሆነ፤ ሁለተኛ አመልካቹ ቢለቀቅ ሌላ ወንጀል ይፈፅም ይሆናል ተብሎ የሚገመት ሲሆን እና በመጨረሻ ምስክሮችን በመግዛት ወይም በማባበል ወይም አስረጂ የሚሆኑበትን ያጠፋ ይሆናል ተብሎ የሚገመት ሲሆን ነው፡፡
የተያዘው ግለሰብ በህገ-መንግስቱ አንቀፅ 19(3) እና በወ/መ/ስ/ሥ/ህ/ቁ 29(1) መሰረት በአርባ ስምንት (48) ሰዓታት ወይም በሁለት ቀናት ውስጥ ፍርድ ቤት የመቅረብ መብት እንዳለው ህጋዊ ማረጋገጫ አግኝቷል፡፡ ፍርድ ቤቱም በወ/መ/ስ/ሥ/ህ/ቁ 59 መሰረት የተያዘው ወይም የተጠረጠረው ወይም የተከሰሰው ሰው በማረፊያ ቤት እንዲቆይ (Remand) ወይም በዋስትና እንዲለቀቅ ትዕዛዝ ሊሰጥ ይችላል፡፡ በዚህ ጊዜ በተያዘው ወይም በተከሰሰው ሰው እና በፖሊስ ወይም በዓቃቤ ህግ መካከል የዋስትና ክርክር ይደረጋል፡፡ በዚህ የዋስትና ክርክር ወቅት ፖሊስ በህግ በተሰጠው አግባብ የወንጀል ምርመራ ስራውን አከናውኗል ወይስ አላከናወነም? የተያዘው ሰው የተጠረጠረበት/ የተከሰሰበት ጉዳይ የዋስትና መብት ያስነፍጋል ወይስ አያስነፍግም? የሚሉትን ጭብጦች ፍርድ ቤቶች በገለልተኛነት፣ በነፃነት፣ በህግ እና በህግ ብቻ የሚነሱ ፍሬነገሮችን ከህጉ ጋር በአግባቡ በመመርመርና በማገናዘብ የግለሰቦችን ሰብዓዊ እና ህገ-መንግስታዊ የዋስትና መብት የማስጠበቅ ከፍተኛ ሀላፊነትና ግዴታ አለባቸው፡፡፡
በወ/መ/ስ/ስ/ህ/ቁ 9 ላይ ፖሊስ ሰላምን በመጠበቅ ወንጀል እንዳይሰራ የመከላከል፣ የሚፈፀመውንም ወንጀል የማውጣት፣ የወንጀለኞችን የመያዝ፣ የፖሊስ ሰራዊት ባልደረባ እንደዓቃቤ ህግ ሲሾም በወንጀል ነገር ህግን በማስከበር የዓ/ህግን ፅ/ቤትን የመርዳት ተግባራትን እንደሚያከናውን ተደንግጓል፡፡ ለምሳሌ በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ማቋቋሚያ ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 96/1996 አንቀፅ 6 ላይ ፖሊስ ኮሚሽኑ የተሰጡትን ስልጣንና ተግባራት በተጨማሪነት ይዘረዝራል፡፡ ከነዚህም ውስጥ ከያዝነው ጉዳይ ጋር ተያያዥነት ያለው በአንቀፅ 6 (7) ላይ የሰፈረው ሲሆን በፌዴራልና በከተማ ነክ ፍርድ ቤቶች የሚሰጠውን ትዕዛዝ ወይም ውሳኔ እንደሚፈፅም ተመልክቷል፡፡ በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ 720/2004 አንቀፅ 6(3) ላይ ፖሊስ ኮሚሽኑም በተመሳሳይ በፍርድ ቤቶች የሚሰጡትን ትዕዛዞችና ውሳኔዎች የመፈፀም ግዴታ/ተግባር ተሰጥቶታል፡፡
በፍርድ ቤቶች የሚሰጡ ማናቸውንም ትዕዛዝ፣ ብይን፣ ውሳኔ ወይም ፍርድ ማንኛውም ሰው መፈፀም እንዳለበት ይታወቃል፡፡ ይህን የፍርድ ቤት ትዕዛዝ የፖሊስ ተቋማትም ጭምር ሊያከብሩትና ሊፈፅሙት ይገባል፡፡ በአዲስ አበባም ሆነ በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ማቋቋሚያ ህጎቻቸው ላይም የፍርድ ቤቶችን ትዕዛዝና ውሳኔ የመፈፀምና የማስፈፀም ግዴታ ተጥሎባቸዋል፡፡
ፖሊስ በህግ አግባብ ሰውን በመጠርጠር በህግ በተገደበለት ጊዜ ወደ ፍርድ ቤት የመውሰድ አንዱ የፖሊስ ተግባር ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ ፍርድ ቤት የተያዘን ሰው በዋስትና እንዲለቀቅ ውሳኔ ወይም ትዕዛዝ ከሰጠ በኋላ “ፖሊስ በዋስትናው ላይ ይግባኝ ልል ነው በማለት የፍርድ ቤቱን ትዕዛዝ ባለማክበር ፍርድ ቤት እንዲለቀቅ ያዘዘውን ሰው ከህግ አግባብ ውጪ በማሰር የተያዘውን ሰው አለቅም” የማለት ነገር በፖሊስ በኩል ይታያል፡፡
በዚህ ጉዳይ ላይ ሊነሱና ሊታዩ የሚገባቸው ነገሮች የሚከተሉት ይመስሉኛል፡፡ አንደኛ ፖሊስ ማንንም ሰው ወንጀል ሰርቷል ብሎ በበቂ ሁኔታ ከጠረጠረ ወይም ሲሰራ ካየ ወይም ወንጀል ሰርቶ የተደበቀን ሰው የመያዝ፣ የመመርመር እና ለህግ የማቅረብ የህግ ስልጣን ተሰጥቶታል፤ ነገር ግን ይህንን የህግ ስልጣንና ተግባሩን ሲፈፅም እንደማንኛውም ሀላፊነት እንደሚሰማው የመንግስት ተቋም ህግና የህግ ስነ ስርዓትን ብቻ ተከትሎ ነው ስራውን ማከናወን ያለበት፡፡ ይህም ተግባራዊ እንዲሆን በተቋሙ ውስጥ በየደረጃው ያሉ የፖሊስ አመራሮች ሀላፊነት ከፍተኛ ነው፡፡ በዚህም መሰረት ፍርድ ቤት በዋስትና እንዲለቀቅ ያዘዘውን ግለሰብ ፖሊስ በሌላ ወንጀል የማይፈልገው ከሆነ ይግባኝ ለበላይ ፍርድ ቤት ልጠይቅ ነው በማለት የዋስትና መብትን የተፈቀደለትን ሰው አለመልቀቅ ወይም ማሰር ህገ-ወጥ እና ተገቢነት የሌለው ተግባር ነው፡፡
ሁለተኛ ፖሊስ ዋስትና ሊከለከል ይገባል ብሎ ለሚያስበው ሰው ፍርድ ቤት ዋስትና ፈቅዶበት ከሆነና በፍርድ ቤቱ ውሳኔ ላይ ቅር ከተሰኘ እንደማንኛውም ሰው ይግባኝ የመጠየቅ ህገ-መንግስታዊ ሆነ ስነ-ስርዓታዊ መብት አለው፡፡ ይህንንም የኢፌዲሪ ህገ-መንግስት አንቀፅ 20 (6) እና የወንጀለኛ መቅጫ ስነ-ስርዓት ህግ ቁጥር 75 (1) ላይ በሀያ ቀናት ውስጥ ይግባWhat profession do you admire most and why?

Forensic

Add Post

Site Icon

Forensics ivedence


Seera Ragaa; Qajeeltoowwan madaallii Ragaa ilaalchisee =================================
Bu’aan qorannoo samudaa ashaaraa ykn foorensikii kophaa isaa otuu hintaane ragaalee biroo waliin madaalamee ilaalamuu akka qabu Dh Ijbt MMWF glme Lkk 248162 ta’erratti gaafa 07/02/2017 hiikkoo haaraa kennee jira.
=================
Falmii ragaalee barreeffamaa bu’ura gochuun dhiyaataniin walqabatee yeroo hedduu mallattoon kiyyaa miti ykn ani hinmallatteessine jechuun falmiin yeroo ka’u numudata. Keessaayyuu falmiiwwan waliigaltee fi cheekii fa’aan walqabatan irratti sanadicha haaluu fi mallattoon kiyyaa miti jechuun foorensikiin akka qoratamu gaafachuun hedduu baratamaadha.
Bu’aa qorannoo foorensikii dhiyaatu haalduree tokko malee akka ragaa dhumaatti (conclusive) fudhachuun ragaalee biroo kufaa gochuun murtii kennuunis bal’inaan mul’ata.
Haata’u malee glme olitti caqafame irratti Dh Ijbta MMWF hiikkoo kenneen mallattoon waakkatame kan abbaa waakkatee ta’uu dhabuun bu’aa qorannoo foorensikiin mirkanaa’uun qofaa isaatti hariiroon falmii kaase hinjiru ykn wanti abbaa mallattoo waakkate sana waliin akka jiru ibsame hinjiru jechuun sirrii akka hintaane ykn bu’aa qorannoo foorensikii qofaa isaa yeroo hunda akka ragaa mudaa hinqabneetti fudhatamuu akka hinqabne bal’inaan ibsee jira.
Haaluma kanaan qabxii falmii kaase ilaalchisee hariiroo gareewwan giddutti ture ulaagaalee seeraa hundeessuuf rogummaa qaban hubachiisuu ragaalee danda’a waliin ilaalamuu akka qabus Dh Ijbta murtii kenneen murteessee jira.

A mortgage on imrmovable property is only valid and has legal effect if it is registered in the property register (Article 3052 of the Civil Code). An agreement to transfer immovable property as security for a loan does not constitute a valid mortgage unless it is registered.

Unregistered agreements even those involving
possession, do not create a valid mortgage. Even if an agreement could be construed as ‘Antichresis, it would stllrequire registration tc be valid and enforceable. While the mortgage agreement was nvalid due to lack of registration, the underlying loan agreement itself may still be valid.

lafaan walqabatee

𝐃𝐡𝐚𝐝𝐝𝐚𝐜𝐡𝐢 𝐈𝐣𝐢𝐛𝐛𝐚𝐚𝐭𝐚𝐚 𝐌𝐚𝐧𝐚 𝐌𝐮𝐫𝐭𝐢𝐢 𝐖𝐚𝐥𝐢𝐢𝗴𝗮𝐥𝗮𝗮 𝐅𝐞𝐝𝐞𝐫𝐚𝐚𝐥𝐚𝐚 𝐋𝐚𝐤𝐤𝐨𝐨𝐟𝐬𝐚 𝐆𝐚𝐥𝐦𝐞𝐞 armaan dura bu’uura seera hariiroo hawaasaa keewwattoota 1178 fi 1179 tiin namni fedhiidhaan yookiin osoo hin mormiin Gamoo/Mana Lafa nama biroo irratti ijaare abbaa qabeenyaa ta’a jedhee murtiilee yeroo adda addaa kennaa ture amma immoo lakkoofsa galmee 242314 ta’een hafaa taasisee Abbootii Seeraa torbaan hiikoo haaraa kennee jira.Kanaan dura hiikoon Seeraa lak Galme 30101,178714,241173,240322,fi hiikoowwan kanaan wal qabatan hiikoo haarawa Lakkoofsa Galmee 242314 ta’een hafaa ta’aniiru.

Kan biraa 𝐃𝐡𝐚𝐝𝐝𝐚𝐜𝐡𝐢 𝐈𝐣𝐢𝐛𝐛𝐚𝐚𝐭𝐚𝐚 𝐌𝐚𝐧𝐚 𝐌𝐮𝐫𝐭𝐢𝐢 𝐖𝐚𝐥𝐢𝐢𝗴𝗮𝐥𝗮𝗮 𝐅𝐞𝐝𝐞𝐫𝐚𝐚𝐥𝐚𝐚 𝐋𝐚𝐤𝐤𝐨𝐨𝐟𝐬𝐚 𝐆𝐚𝐥𝐦𝐞𝐞 222277 ta’e irratti seera hariiroo hawaasaa keewwata 1179 tiin hayyama abbaa qabiyyeetiin kan Mana ijaarrate kan abbaa Manichaa kan ta’u Mana haaraa qabiyyee nama biroorratti yoo ijaareedha malee Mana moofaa qabiyyicha irra duraan ture diigee kan haaraa iddoo sanatti ijaare kan ilaallatuu yookoon dabalatu miti jechuun hiikoo kennee ture. Ammas kan biroo 𝐃𝐡𝐚𝐝𝐝𝐚𝐜𝐡𝐢 𝐈𝐣𝐢𝐛𝐛𝐚𝐚𝐭𝐚𝐚 𝐌𝐚𝐧𝐚 𝐌𝐮𝐫𝐭𝐢𝐢 𝐖𝐚𝐥𝐢𝐢𝗴𝗮𝐥𝗮𝗮 𝐅𝐞𝐝𝐞𝐫𝐚𝐚𝐥𝐚𝐚 𝐋𝐚𝐤𝐤𝐨𝐨𝐟𝐬𝐚 𝐆𝐚𝐥𝐦𝐞𝐞 249348 ta’e irratti qabiyyee Lafaa nama biroo irratti Mana osoo hin taane Dallaa irratti ijaaranii qabachuun abbaan qabiyyee osoo hin mormin ijaare jedhanii bu’uura seera hariiroo hawaasaa keewwata 1179 tiin falmuun kan hin danda’amne ta’uu hiikoo kennee ture.

𝐃𝐡𝐚𝐝𝐝𝐚𝐜𝐡𝐢 𝐈𝐣𝐢𝐛𝐛𝐚𝐚𝐭𝐚𝐚 𝐌𝐚𝐧𝐚 𝐌𝐮𝐫𝐭𝐢𝐢 𝐖𝐚𝐥𝐢𝐢𝗴𝗮𝐥𝗮𝗮 𝐅𝐞𝐝𝐞𝐫𝐚𝐚𝐥𝐚𝐚 𝐋𝐚𝐤𝐤𝐨𝐨𝐟𝐬𝐚 𝐆𝐚𝐥𝐦𝐞𝐞 257723 ta’e irratti “waliigalteen kennaa lafaa bifa jedhuun bittaa fi gurgurtaan raawwatame,kennaa seeraan alaa waan ta’eef,seera duratti fudhatama hin qabu.Lafa Magaalaa duwwaa isaa kennaanis ta’ee gurgurtaadhaan dabarsuun akka hin danda’amne Heera Mootummaa keewwata 40(3) irraa kan hubatamu yoo ta’u,waliigalteen kennaa dhimma heeraan yookaan seeraan dhoorkame irratti raawwatamus jalqabumaayyuu kaasee bu’aa seeraa kan hordofsiisu miti” jechuun hiikoo kenneera Falmii waliigaltee seeraan alaa akkanaa gareen biraa kaasuu baatus,Manni Murtii sadarkaa kamittuu argamu kaka’umsa mataa isaatiin kaasee himannaa kufaa gochuu danda’a.

Ethical value matter!

Ethics define the way a person should behave in any given situation. They are embedded in us from our childhood and almost every decision we make in our life is largely influenced by our ethical values. A person is considered good or bad based on ethical conduct.

Ethics hold immense importance in both our personal and professional life. A person who holds high ethical values, truly believes in them and follows them would be much more sorted as compared to those who follow the set ethical norms but do not really believe in the same. Then, there is yet another category of people – those who do not believe in the ethical norms and thus do not follow them.

The minds of the people are conditioned as per the accepted moral and ethical values existent in the society they are brought up in. The importance of ethics cannot be undermined. A child needs to be taught what behavior is accepted in the society and what is not from the very beginning in order for him to live in harmony with the society. This system has basically been put in place so that people know how to act right and maintain peace and harmony in the society.

Taking decisions becomes easier for people as the right and wrong has already been defined. Imagine if the right doings and wrong doings were not defined, everyone would act as per their will based on their own versions of right and wrong. This would make things chaotic and give rise to crime.

Yakka ajjeechaa fi Adabbii

✅️Namni kamiyyuu itti yaadee yookiin dagannoon meeshaa yookiin tooftaa akaakuu kamiiniyyuu nama biroo kan ajjeese yoo ta’e ajjeesaa lubbuuti.Adabbiin nama itti yaadee yookiin dagannoon nama ajjeesuun balleessaa ta’erratti murtaa’u, akka salphinaafi cimina ajjeechaa sanaatti bu’uura tumaalee ajjeechaa lubbuu seera yakkaa keessatti ibsamaniin murtaa’a.Itti yaadee yookiin dagannoon kan nama ajjeese hundi kan adabamu bu’uura adeemsota murtii seera qabeessa ta’aniifi murtiiwwan isaanii qofaan ni ta’a.seera yakkaa keewwata 538

✅️ Namni kamiyyuu nama ajjeesuuf yaanni yookiin sababni inni duraan qabu, meeshaan yookiin tooftaan itti fayyadame, haalli ajjeechaa yookiin ajjeechaan itti raawwatame sababni waliigalaa adabbii cimsu /keewwata 84/ yookiin sababni biroo /keewwata 86/ yommuu ilaalamu ajjeesaan keessumattuu garajabeessa, suukanneessaa, yookiin balaafamaa ta’uu isaa haala ibsuun; yookiin miseensa garee wanbadee nama ajjeesuuf yookiin yakka wanbadummaa raawwachuuf gurmaa’ee ta’uun; yookiin yakka biroo raawwachuuf akka isaaf mijaawuuf yookiin yakkiraawwatame akka hin beekamne taasisuuf jecha; itti yaadee nama kan ajjeese yoo ta’e; hidhaa cimaa umurii guutuun yookiin du’aan ni adabama.

✅️Kana jechuun fakkeenyaaf namni tokko cuupheedhaan nama biraa iddoo baay’ee waraanuun kukkutee erga ajjeesee booda yakkichi akka dhokatuuf iddoo hin mul’ate bosona, bo’oo galaanaa, iddoon kosiin itti gatamutti reefta kana gate yakka ajjeechaa namaa cimaa ta’een adabama.

✅️Yakkamtichi adabbiin hidhaa cimaa umurii guutuu itti murtaa’ee, adabbicharaawwachaa osoo jiruu, haala seera yakkaa keewwata 539(1) jalatti(haala armaan olitti ibsameen) nama kan ajjeese yo ta’e du’aan ni adabama(Seera yakkaa keewwata 539)

✅️ Namni kamiyyuu haalli ajjeechaa akkaataa keewwata 539 jalatti ibsameen cimaa yookiin akkaataa keewwata 541 jalatti ibsameen salphaa haala hin taaneen itti yaadee nama biroo kan ajjeese yoo ta’e; hidhaa cimaa waggaa shanii hanga waggaa digdamaa gahuun ni adabama.

✅️Namni kamiyyuu:daangaa haala dirqisiisaa darbuun /keewwata 75/ yookiin daangaa ofirraa ittisuu seera qabeessa ta’e darbuun /keewwata 78/; yookiin sababa olaanaa garmalee nama aarsuun yookiin sababa tasaa sammuu jeequ inni hin eegneen yookiin miira olaanaan yookiin miira ho’aa onnee tuquun qabamuurraa kan ka’een ta’ee; haalawwan tilmaama sammuutiin kana raawwachuuf nama geessisaniifi gartokkeen dhiifama kennisiisaniin; itti yaadee nama biroo kan ajjeese yoo ta’e;hidhaa salphaa waggaa shan hin caalleen ni adabama.

👉Fakkeenyaaf Difaabbaachoon Caalaadhaan Gaallaa jedhee yoo arrabse caalaan butamuun Miira yeroof sammuu isaa jeequ keessa galuun Shugguxiin Difaabaachoo mataa irra rukutuun yoo ajjeese ajjeechaa namaa salphaa ta’een himatamee adabama jechuudha (Seera yakkaa keewwata 541)

✅️ Namni kamiyyuu namni biroo akka of ajjeesu kan kakaase yookiin kan gargaare yoo ta’e yaaliin of ajjeesuu yommuu taasifametti hidhaa salphaan; gochi of ajjeesuu yommuu raawwatametti hidhaa cimaa waggaa shan hin caalleen ni adabama.

✅️Akka of ajjeesu namni kakaafame yookiin gargaarsi taasifameefijoollee gaa`elaafhin geenye yookiin sababa dhukkuba sammuun yookiin dullumaan dandeettii dhabee kan ture yoo ta’e; adabbiin kakaasaa yookiin gargaaraa irratti murtaa’u namni kakaafame yookiin gargaarame of ajjeesuuf kan yaale yoo ta’e hidhaa cimaa waggaa shan hin caalleen; kan of ajjeese yoo ta’e, hidhaa cimaa waggaa kudhan hin caalleen ni ta’a.

Keewwata 543. Dagannoon Nama Ajjeesuu
✅️ Namni kamiyyuu seera yakkaa keewwata 54 keewwata xiqqaa (2) fi (3) jalatti haalawwan tumamaniin ala dagannoon nama kan ajjeese yoo ta’e;hidhaa salphaa ji’a jahaa hanga waggaa sadii gahuu danda’uun yookiin adabbii maallaqaa qarshii kuma lamaa hanga kuma afurii gahuu danda’uun ni adabama.

Win by actions, never by argument

  • “Show, don’t tell” is a powerful statement that resonates well with this idea. It is better to demonstrate your power through actions than through words. Winning through argument is a Pyrrhic victory; its consequences will be a huge blow against you. Arguments only stir up resentment and ill will, and such emotions are too strong to wipe out.
  • An argument is something no one ever wins, so better avoid it. It’s a sure way of making enemies. Instead, respect the other person’s opinions and never tell him he is wrong.
  • Who believes in this logic?

Yaadannoo Gabaabaa Foormii Waliigaltee Qabeenyaa hin sochoonee (Brief notes ofspecial forms of contract of immovable property)Akka waliigalaatti;

Waliigalteen seera duratti ragga‟u jiraachuuf ulaagaaleen sadi, isaanis;
waltaatonni dandeettii Sammuu fi dandeettii qaamaa kan qaban ta‟uu, waliigaltichi ifaa fi
seera qabeessa, faallaa hamilee kan hin taanee fi bifa barreeffamaan ta‟uun barbaachisaa yoo
ta‟e ulaagicha kan guuttatate ta‟uu qaba(SHH kwt.1678)ilaallata.
Waliigalteen tokko bifa barruutiin akka taasifamu seerri kan dirqisiisu yoo ta‟e, ulaagaan
barruu seerri ajaje hordofamuu akka qabu tumaan SHH kwt.1678(c) fi 1719(2) ni ajaja.
Bu‟uuruma kanaan mirga abbaa qabeenyummaa qabeenyaa hin sochoone gurgurtaa,
dhaamoo, wabummaa fi kkf qaama 3ffaatti yemmuu darbu bifa barreeffamaatiin fi qaama
ilaallatu biratti galmeessuun ta‟uu akka qabu tumaan SHH kwt.1723 irr ni hubatama.
Jechuunis, waliigalteen foormii barreeffamaatiin taasifame kun mallattoo wal-taatotaa fi
ragaa nama lamaatiin mirkanaa‟uu yoo baate akka wixineetti kan fudhatamuu fi gatii kan hin
qabne ta‟uusaa SHH kwt.1720(1) fi 1727(2) irraa ni hubatama. Bittaa fi gurgurtaan
qabeenyaa hin sochoonerratti taasifamus barreeffamaan ta‟uu yoo baate bu‟aa kan hin qabne
ta‟uu SHH kwt.2877 ni cimsa.
As irratti bittaa fi gurgurtaa qabeenyaa hin sochoonee galmeessuun qaama 3ffaa irratti bu‟aa
akka qabaatuuf malee gurguraa fi bitaataa gidduutti taanaan garuu barreeffamaan ta‟uun qofti
gahaa dha ijjannoo jedhu SDFHH kwt.2877 fi 2878 wabii godhachuun kan dubbatan ni jiru.
Haata‟u malee, SDFHH kwt.1723 waa‟ee waliigaltee qaama aangoo qabu biratti galmeessuu
kan dubbatu yoo ta‟u,kaayyoon isaas waliigaltichi fedhaa fi jaala irratti hundaa‟ee qaama
dandeettii qabuun kan raawwatame ta‟uu isaa mirkaneessuudhaaf yoo ta‟u, SDFHH kwt.2878
garuu waliigaltee galmee qabeenya hin sochoone keessatti galmeessuu kan dubbatu yoo
ta‟u, kaayyoon isaas, qaamni 3ffaan odeeffannoo gahaa argatee akka murteeffatu eegumsa
mirga qaama 3ffaatiif gochuu akka ta‟e nu hubachiisa.Kanaaf, tumaaleen kun kan walgargaaranii wal-faana raawwatamuu danda‟an malee kan wal-dhiitan jechuun yaada sirrii
akka hin taane hubatamuu qaba.
Walumaagalatti tumaalee kana irraa kan nuti hubannu, mirgoonni abbaa qabeenyummaa
ulaagaa barreeffamaatiin dabarfaman mirgoota miidhaa ykn faayidaa gurguddoo qaban waan
ta‟aniif, seerri eegumsi fi xiyyeeffannaan addaa akka itti kennamu waan barbaadeef,
waliigaltee barreeffamaan qophaa‟ee wal-taatotaa fi ragoota dandeettii qabaniin mallattaa‟ee
qaama aangoo qabu biratti mirkanaa‟uu akka qabu nu hubachiisa.

Kan itti fufe…..

Ulaagaan barreeffamaa seerri ajaju eegamuu yoo baate bu’aa maalii hordofsiisaa?
Waliigalteen tokko ulaagaa barreeffamaa kan hin guunne yoo ta‟e bu‟aa akkamii hordofsiisa?
Qabxii jedhu irrattis hubannoon wal-fakkaataa hin jiru.

  1. Void contract vs. Invalid Contract
    Ogeessonni tokko tokko waliigalteen ulaagaa barreeffamaa hin gunnee akka wixineetti waan
    lakkaa‟amuuf, jalqabummaayyu akka hin jirretti kan lakkaa‟amu waan ta‟eef, (SHH
    kwt.1723+1720) manni murtii simatee raawwachiisuus ta‟e diiguu hin danda‟u yaadni jedhu
    ni jira. Ogeessoonni ijjannoo kana tarkaanfachiisan tumaa seeraa armaan oliitiin dabalatatti
    murtii DhIMMWF Jildii 19ffaa lakk,galmee 99124 wabii godhatu. Akka murtichaatti,
    waliigalteen tokko bu‟uura SHH kwt.1723tiin qaama aangoo qabu biratti galmaa‟uu akka
    qabu waliigalamee qabdiin erga fudhatamee booda hanqina garee tokkootiin qaama aangoo
    qabu biratti otoo hin galmaa‟iin yoo hafe wixinee waliigaltee ta‟a malee waliigaltee hin
    jedhamu waan ta‟eef tumaaleen SHH kwt.1808, kwt.1810 fi 1885(1) rogummaa kan hin
    qabnee fi yeroo kamiyyuu hariiroo jalqabame dhiisuun qabdiin kaffalame akka deebi‟u
    gaafachuun mirga akka ta‟e ni ibsa. Dhimma biraa keessattis, waliigalteen faallaa seeraa ta‟e
    tokko yeroo kamiyyuu taanaan bu‟aa seera qabeessa fi raawwatiinsa kan hin qabne, darbiinsa
    yeroo illee addaa kutuu kan hin dandeenye „voidable contract‟ waan ta‟eef, akka waliigaltee
    bu‟aa hordofsiisuu danda‟utti( validable contract) ilaalamuu hin qabu jechuun murtii
    dhaaddacha ijibbaataa jildii 14 lakk.gal.79394 wabii godhatu.
    Faallaa kanaa immoo, “waliigalteen ulaagaa barreeffamaa hin guuttanne sadarkaa bu’aatti,
    bu’aan isaa ulaagaa ‘waliigaltee dandeettii malee raawwatame vicious consent’ jedhuun
    adda miti. Hanga mormiin hin jirretti bu’aa ni qabaata ‘validable’ ta’a malee
    jalqabummaayyu akka hin jirretti voidable ’tti lakkaa’ama afuura jedhu hin qabu” kan
    jedhan ni jiru. Gareen kun ijjannoo isaanii murtii DhiMMWF jildii 10ffaa lakk.gal. 43825
    tiin deeggaru.Akka murtichi jedhutti, “waliigalteen tokko jiraachuu isaa bitaa fi mirgi kan
    wal-hin haallee fi ulaagaa barreeffamaa ilaalchisees mormiin kan hin jirre yoo ta’e manni
    murtii kaka’umsa mataa isaatiin ulaagaa barreeffamaa kaasee kufaa gochuu hin qabu”
    jedha. Sababa ulaagaa barreeffamaa hin guunne jedhuun waliigalgteen tokko diigamuu kan
    danda‟u wal-taatotaan ykn qaamni na galcha jedhu bu‟uura (shh kwt.1808(2)tiin mormii yoo
    dhiyeessee dha qofa jedha waan ta‟eef jechuu dha

Qallaba Daa’immanii

#Qallaba_Daaimmanii
✍️Qallaba yookiin deeggarsa daa’immaniijechuun yommuu
maatiin sababa diiggaa gaa’elaan yookaan sababa biroon adda bahan kanfaltii gareen daa’imni waliin hin jiraanne garee daa’imni biratti guddatuuf kanfalu jechuudha.

✍️Kun daa’imman gaa’elaan ala dhalatanis ni dabalata.Kanas ICCPR keewwata 24 HMFDRI keewwata 25 fi 36 irraa hubachuun ni danda’ama.

✍️Maanuwaalii Murteessa Qallaba Daa’immanii Manneen Murtii Oromiyaa Lakkoofsa 1/2010 keewwata 2(3) jalatti “qallaba” jechuun kanfaltii kunuunsaa,eegumsa,fi dantaa daa’imaaf oolu qallaba kennaan qallaba fudhataaf kanfalu
jechuu ta’ee;

✍️qallaba kennaan qotee bulaa yookiin horsiisee bulaa yoo ta’es qallaba kan kanfalu qarshiitti jijjiiree ta’a jechuun tumeera.

#Baasii_qallaba_daaimaa:-
✔️1ffaa,nyaata,uffata,bakka jireenyaa(baasii bu’uuraa);
✔️2ffaa,baasii yaalumsaa;
✔️3ffaa,kanfaltii barnootaa fi meeshaalee barnootaa;
✔️4ffaa,baasii eegumsa daa’immaniif barbaachisu;
✔️5ffaa,baasii geejjibaa;
✔️6ffaa,baasii bashannanaa daa’imaa fi kan kana fakkaataniidha

✍️Qallabni daa’imaa lubbuun jiraachuu daa’imaa waliin kan wal qabatuudha;

✍️Sababni isaas ilmi namaa nyaata uffata bakka jireenyaa malee lubbuun jiraachuu waan hin dandeenyeef.

✍️Daa’imman kamiyyuu warra isaa irraa qallaba argachuuf mirga qabu,heera mootummaa keewwata 36(1)(C),

✍️Seera Maatii Oromiyaa Labsii Lakkoofsa 69/1995 fi 83/1996 keewwata 214 fi 215,UNHR keewwata 25(2),CRC keewwata 3(1)(2) fi keewwata 4

✍️Bu’aa gaa’ilaa keessaa tokko daa’imman argachuu yoo ta’u,diiggaa gaa’ilaan booda hunda dursa eegumsi taasifamuufii qaba.

✍️Manni_Murtii qallaba Daa’immanii yommuu murteessu gama tokkoon galii,umrii,fayyaa fi haala jireenya warra isaanii;

✍️gama biraatiin umurii,haala faayidaa fi fedhiin Daa’immanii itti eegamuu danda’u jiddu galeessa godhachuu akka qabu Seera Maatii Oromiyaa fi Maanuwaalii Murteessa Qallaba Daa’immanii keessatti ifaan ifatti tumeera.

#Dhaddachi_Ijibbaataa_Mana_Murtii_Waliigalaa_Federaalaa_Jildii 21ffaa Lakkoofsa Galmee 130931 ta’e irratti “yeroo qallabni murtaa’u maddi galii qallaba kennaa ilaalamuu
akka qabu” murteessee ture.

✍️Qallabni muramu haala umrii fayyaa barnoota baay’ina Daa’immanii fi fedhii
yookiin baasii adda addaa daa’immaniif barbaachisu qaala’iinsa jireenyaa yaada
keessa hin galchine taanaan madaalawaa fi haqa qabeessaa miti.

✍️As irratti dantaan Daa’immanii xiyyeeffannoo ol’aanaa barbaada.Sababni isaa qallaba kennaan galii isaa dhoksuun akka waan galii hin qabnetti,qabeenya osoo qabu akka waan qabeenya hin qabnetti falmeef qofa qallaba xiqqaa akka kanfalu murtaa’uu hin qabu.

✍️Dirqama qallaba kanfaluu heeraa fi seera keessatti tumame xiyyeeffannoon hojiirra ooluu qaba.

#Hanga_Qallaba_Isa_Xiqqaa:
✍️1.Qallabni daa’imaa kan murtaa’u bu’uura Maanuwaalii Lakk.1/2010 keewwata 16 jalatti ibsameen ta’uun isaa akkuma eegametti ta’ee-

✍️#A.Qallabni ji’aan daa’ima tokkoof murtaa’u qarshii 500(dhibba shan) gadi ta’uu hin qabu,Maanuwaalicha keewwata 8(1).

✍️#B.Kan keewwata xiqqaa 1 jalatti tumame akkuma eegametti ta’ee,qallaba kennaan daa’imman hedduuf dirqama qallaba kennuu kan qabu yoo ta’e;

✍️qallabni daa’imman lamaa oliif murtaa’u xiqqaan daa’ima tokko gahu qarshii 250 gadi ta’uu hin qabu,keewwata 8(2).

✍️As irratti qallaba kennaan daa’imman
baay’eef qallaba kan kanfaluuf dirqama qaba yoo ta’e qallaba kennaan nama fayyaa qabu,nama galii qabu taanaan daa’ima tokkoof qarshii 600 ykn
1000 fi kkf murtaa’uu ni danda’a.

✍️Daa’imman hedduuf akkaataa baay’ina isaaniitiin maallaqichi ida’ama Keewwatichi aangoo akka feetee(discretion) Abbaa Seerichaatiif kenneedha.

✍️Keewwaticha dirqama daa’ima tokkoof qarshii 250 hin jedhu

✍️Kanfaltii qallaba daa’imaa ilaalchisee komii qallaba kennaan dhiheessu irratti marartoon hin hojjatu kan hojjatu heeraa fi seera qofa

#Shallaggii_hanga_qallabaa:
✍️Bu’uura Maanuwaalii Murteessa Qallaba Daa’immanii Lakk.1/2010 keewwata 13 fi 14 tiin haalotni addaa sababa amansiisaa irratti hundaa’anii dhihaatan yoo jiraatan
malee,Manni Murtii hanga qallaba daa’imaa bu’uura gabatee Maanuwaalichaatiin shallagee murteessuu qaba.

#Gabatee Reenjii Hanga Qallaba Daa’immanii Muramu Agarsiisu:

✍️Fakkeenyaaf,galii qulqulluu ji’aan qarshii 500-2000 daa’ima tokkoof 24% daa’imman lamaaf 36% daa’imman sadiif 42% daa’imman afuriif 45% daa’imman shaniif 48% heggegamee qallabni murtaa’a

✍️Maanuwaalii Murteessa Qallaba Daa’immanii Manneen MO Lakk.1/2010 akkaataa galii qulqulluu ji’aan argamu
gabatee Maanuwaalichaan wal qabatee jiruun shallagamee qallabni muramuu qaba.

#Qallaba_Daa ‘imaa Kanfaluu Diduu,Lafa Irra Harkisuu yookiin Gufachiisuu:-
✍️Manni Murtii qallaba daa’imaa waliigalteedhaanis ta’e Mana Murtiin murtaa’e qallaba kennaan hin kanfale ykn lafarra
harkise ykn gufachiise irratti akka haala isaatti tarkaanfii fudhachuu danda’u:

✍️1ffaa qallaba murtaa’e irratti dhibbeentaa kudhan(10%) shallaguun akka kanfalu ajajuu ni danda’a,Maanuwaalicha keewwata 33(1).

✍️2ffaa,qallaba kennaan bu’uura keewwata xiqqaa tokkoon ajaja kenname raawwachuu dhabe akkuma haala isaatti galii ykn qabeenya
Maanuwaalii keewwata 22 jalatti tarreeffaman irraa hanga qallabaa murtaa’e 10% isaa waliin akka irraa citu ajaja kennuu ni danda’a.

✍️Ajajni kunneen qallaba kennaa itti gaafatamummaa yakkaa jalaa isa hin baasu,Maanuwaalicha keewwata 33(2)(3).

#Itti_Gaafatamummaa_Yakkaa :
✍️Namni kamiyyuu bu’uura seeraan,ykn dirqama waliigaltee seeneen daa’imman gaa’ela keessatti dhalatanis ta’e fuudhaa fi heerumaan alatti dhalataniif dirqama maallaqa guutuu qabu kan hin baane yoo ta’e,

✍️adabbii maallaqaatiin ykn hidhaa salphaa ji’a jaha(6) hin caalleen ni adabama,Seera yakkaa keewwata 658;

✍️Warri ykn namni biroo aangoo bulchummaa ykn guddistummaa qabu kamiyyuu faayidaa barbaaduun ykn dirqama isarra jiru dagachuun;ijoollee itti gaafatamummaa
isaa jala jiru haala hamaan eeggannoo fi kunuunsa gahaa malee kan dhiise mirga maatii irraa mulquun akkuma eegametti ta’ee

✍️hidhaa salphaan ykn adabbii maallaqaatiin ni adabama,Seera Yakkaa keewwata 659.

✍️Seerota Qallaba Daa’immanii Bulchan Sadarkaa Addunyaa,Ardii Afrikaattii fi Akka Biyya Keenyaatti:

👉1.Labsii waliigaltee mirga namoomaa dhaabbata mootummoota gamtoomanii
(UNHR 1948) keewwata 25(2);

👉2.ICCPR;

👉3.Waliigaltee Mirgoota Daa’immanii(1989 bahee bara 1990 hojiirra oole),CRC keewwata 3(1)(2) fi keewwata 4;

👉4.Sanada Chartara Mirgootaa fi Nageenya Daa’immanii(bara 1990 bahee bara 1999 hojii irra oole),ACHRWCH keewwata 20(1);

👉5.Heera Mootummaa Federaalaa fi Heera Naannichaa keewwata 36;

👉6.Seera Yakkaa FDRI bara 1996 bahe;

👉7.Seera Maatii Oromiyaa Labsii Lakkoofsa 69/95 fi 83/96 fa’aadha.credit to M/teyib Nure
#dubbisaa
#Galatoomaa !!

Design a site like this with WordPress.com
Get started